ለድርጅቶ አዲስ የሆነውን መተግበርያ እንዲለማመዱ በማሰብ ያለምንም ወጪ 14 የሙከራ ቀናት ከተሟላ የፅሁፍ እና ቪድዮ መለማመጃ(Tutorial) ያሟላ ነው።
ከመንደር ሱቅ እስከ ጥቃቅን ቸርቻሪዎች እና አነስተኛ ንግድ ተቋም ለምሳሌ ሞባይል ፣ ኮስሞ ፣ ሰአት ቤት
1 የንግድ አድራሻ እና በትንሽ ሰራተኛ ሚንቀሳቀስ የንግድ ተቋም ታስቦ የተዘጋጀ
ተጨማሪ አድራሻ ማስተዳደር ይችላሉ። ለምሳሌ የክምችት መጋዘን (store)
ካፌ ፣ ሆቴል ፣ ባር እና ሬስቶራንት ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን ለየት ያለ ተጨማሪ ጥቅሞች ያልተገደቡ ሰራተኞች ማስተዳደር፣ ጠረፔዛ ፣ መስተንግዶ እና ኩሽና ማስተዳደርያ ጥቂቶቹ ናቸው።
እስከ 6 ሚደርሱ ቅርንጫፎችን ወይም ስራዎችን ላላቸው ማንኛውም ድርጅት። ፋርማሲ ፥ ሆቴል ፥ ንግድ ድርጅት ፥ ላውንደሪ ሰርቪስ...ያልተገደበ አገልግሎት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ

ለአምራች ድርጅቶች የተዘጋጀ። ከ ፋብሪካ ግብአት ግዢ እስከ ምርት እና ሽያጭ ያለውን የግብአት ፍጆታ እና የግብአት የውህድ ቀመር (Recipe) ፣ ተረፈምርት የመሳሰሉ ስሌቶችን እና የያንዳንዱን ምርት ሙሉ ታሪክ መከታተያ በተጨማሪም የምርት ጥራት ማብቅያ ግዜ የመሳሰሉ ክንውኖችን ማስተዳደር ያስችላል።
እንደኮንስትራክሽን ላሉ በጣም ውስብስብ ፕሮጀክቶች በቀላሉ የስራ ክንውን ለመከታተል የሚያስችል። ከሁሉም ሰራተኞች ጋር ባካል መገናኘት ሳያስፈልጎ የፈለጉትን ሰራተኛ የፈለጉት የስራ ዘርፍ ላይ መመደብ ፣ ውጤት መከታተል ፣ የግል እና የቡድን ማስታወሻዎችን መላክ የመሳሰሉ ዘመናዊ መፍሄዎችን የያዘ።
ለትላልቅ መግስት እና የግል ድርጅቶች ፣ እርዳታ ድርጅቶች ለመሳሰሉ ተቋማት ታስቦ የተዘጋጀ። በቀላሉ የድርጅቶን ንብረት በመመዝገብ ለድርጅቱ ሰራተኞች ፍቃድ መስጠት። ለምሳሌ፥ ኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች ፣ መጓጓዣ መኪና እና የመሳሰሉት። ለሚሰጡት ንብረት በቀላሉ የቀን ገደብ መስጠት ፣ ማገድ እና ሌሎችንም ስራ አቅላይ ቴክኖሎጂዎችን ያሟላ።
እንደ ሪልእስቴት ላሉ ተቋማት እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ የደንበኛ ግንኙነት ማስተዳደርያ መተግበርያ ያሟላ ሲሆን የደንበኛዎን የመግዛት አቅምና መች ሊገዙ እንደሚችሉ በመረጃ የተደገፈ የሽያጭ ስራት ለመዘርጋት ያስችላል።
አለም በደረሰበት ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቀልጣፋ እና ተወዳዳሪ አገልግሎት በድርጅቶ ላይ ለመተግበር የሚረዳ ከመሆኑም ባሻገር በድርጅቶ ላይ ዘመኑን የሚመጥን የአስተዳደር ስርአት ለመገንባት ያስችላል!
Email:[email protected]
Phone: +251 9 31 46 06 41
Phone: +251 9 41 32 52 21
ዘመናዊ ነጋዴ አካዳሚ /Zemenawi Negade Academy
© ZemenawiNegade Inc.. 2023All rights reserved.