ደንበኛ መስተንግዶ (Virtual Assistant)

ደንበኞችን ድጋፍ መስጠት ስራ ላይ መሰማራት ሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ በዚ ስራ ላይ መወዳደር ይችላል። በተጨማሪም ስራው እርሶ ባሉበት ቦታ ሆነው መስራት ሚችሉት አይነት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ከርሶ ሚጠበቀው በተመደቡበት ሰአት አክብረው መገኘት ብቻ ነው።

Recent Posts

Recent Posts