ሽያጭ(Sales Agent)

የሥራ መስፈርቶች በዚህ ስራ ላይ መሰማራት ሚፈልግ ማንኛውም ሰው ለስራው ከመወዳደሩ አስቀድሞ መረዳት ያለባቸው ነገር፣ በመጀመርያ እራሳችሁን ለመማር ዝግጁ ማረግ አለባችሁ። ምክኒያቱም በ ድርጅታችን ሚሰጠው አገልግሎት ለማህበረሰባችን አዲስ እንደመሆኑ በመጀመርያ እኛን በስኬታማ መንገድ ለመወከል ቀድመው ስለድርጅቱ አገልግሎት ሙሉ መረጃ እና እውቀት እንዲኖሮት ያስፈልጋል። ሁለተኛ የሽያጭ ስራውን በ ኤጀንትነት ከኛጋር እንዲሰሩ ምንፈልጋቸው ሰራተኞች በእሁን ሰአት በአካውንቲንግ

Recent Posts

Recent Posts