የመተግበርያውን መለማመጃ ዶክመንት እና ኮርስ የት ማግኘት ችላለው?

ዘመናዊ ነጋዴ የደንበኞቻችንን የመጠቀም አቅም ለማጎልበት በማሰብ መተግበርያው ገና እንደ ሀሳብ ሲነደፍ አንስቶ ሙሉ አገልግሎቱን ለያንዳንዱ የሙያ ዘርፍ እና ድርጅት ፍላጎት ሚያሰፈልገውን የመለማመጃ ሙሉ ትምህርት በ ዘመናዊ ነጋዴ አካዳሚ በነፃ ማዘጋጀቱን ሲያበስር በደስታ ነው። ይህን አካዳሚ በመቀላቀል መተግበርያውን ለመጠቀም በሚመዘገቡበት ወቅት ሚያገኙትን የ 14 ቀን ነፃ የግዜ እፍይታ በመጠቀም በነኚህ ቀናት ውስጥ አካዳሚው ሙሉ እውቅና

የዘመናዊ ነጋዴ መተግበርያ ለኔ ይጠቅማል?

እጅግ በጠም! ዘመናዊ ነጋዴ ስሙ ንግድ ሚል ቃል ያካተተ ቢሆንም በንግድ አለም ላይ ለተሰማሩ ግለሰብም ሆነ ድርጅት እና ከንግድ አለም ዉጭ ላሉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ሚሰጥ መተግበርያ ነው። ለምሳሌ ምንም ንግድ ማያከናውን ተቀጥሮ ሚሰራ አንድ ግለሰብ አነስተኛውን የዘመናዊ ነጋዴ ፓኬጅ በመግዛት በለተለት ሚያከናውናቸውን ወጪዎች መተግበርያውን በመጠቀም መመዝገብ ይችላል።

Recent Posts

Recent Posts