የመተግበርያውን መለማመጃ ዶክመንት እና ኮርስ የት ማግኘት ችላለው?

ዘመናዊ ነጋዴ የደንበኞቻችንን የመጠቀም አቅም ለማጎልበት በማሰብ መተግበርያው ገና እንደ ሀሳብ ሲነደፍ አንስቶ ሙሉ አገልግሎቱን ለያንዳንዱ የሙያ ዘርፍ እና ድርጅት ፍላጎት ሚያሰፈልገውን የመለማመጃ ሙሉ ትምህርት በ ዘመናዊ ነጋዴ አካዳሚ በነፃ ማዘጋጀቱን ሲያበስር በደስታ ነው። ይህን አካዳሚ በመቀላቀል መተግበርያውን ለመጠቀም በሚመዘገቡበት ወቅት ሚያገኙትን የ 14 ቀን ነፃ የግዜ እፍይታ በመጠቀም በነኚህ ቀናት ውስጥ አካዳሚው ሙሉ እውቅና

ችግር ሲያጋጥም እንዴት ከናንተጋር መገናኘት ችላለው?

በድረገጻችን መግቢያ ላይ እንደሚመለከቱት የቻት ወይም የ ቀጥታ የመጻጻፍያ ቦታ ስላለን በየትኛውም ሰአት እና ግዜ ቅር ያሎት ወይም ያልተረዱት ነገር ካለ በቀላሉ የቻት አማራጩን በመጠቀም በሰለጠኑ የደንበኛ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞቻችን ጋር በመገናኘት ወድያው ቅሬታዎ እና ችግሮን መፍታት ይችላሉ። ይህ ሳይሆን ሲቀር ወይም በሰአቱ መፍትሄ ማግኘት ካልቻሉ የድጋፍ ትኬት በመክፈት ከድርጅቱ ሲኒየር ባለሞያዎች በአጭር ግዜ ምላሽ

Recent Posts

Recent Posts