የእቃ ዋስትና

ዋስትናን ማንቃት፡ #

በእቃዎች ውስጥ ዋስትናን ለመፍቀድ ወደ ማስተካከያዎች ፡ የንግድ ማስተካከያዎች ፡ ምርቶች ፡ዋስትና ፍቀዱ ሚለውን ሳጥን ይጫኑ

ዋስትና ለመጠቀም #

  1. ዋስትና ማስገባት፡፡ ወደ እቃዎች በመቀጠል ዋስትናዎች ወደሚለው አማራጭ በመሄድ ዋስትና አይነቶችን ያስገቡ።
  2. ለእቃዎች ዋስትና መስጠት፡ ወደ እቃ አስገቡ፨አስተካክሉ ይሂዱ እና ለእቃው የሚመለከተውን ዋስትና ይምረጡ።
  3. ከዋስትና ጋር ይሽጡ፡ ሲሸጡ ዋስትና ያላቸው እቃዎች የግብይቱን ቀን እንደ የዋስትና መጀመሪያ ይጠቀማሉ። ከክፍያ መጠየቂያ አታችመንት አቀማመጥ ላይ በመፍቀድ ዋስትናን በደረሰኞች ውስጥ ማሳየት ይችላሉ።

 

Powered by BetterDocs