የእቃ ምድብ (እቃዎችን መመደብ)

Table of Contents

የእቃ ምድብ #

እቃዎችን በምድብ መከፋፈል በሪፖርቶች ውስጥ በቀላሉ ለማስተዳደር እና ለማጣራት ያግዝዎታል።

ምድብ እና ንዑስ ምድብ ማከል

  1. ወደ እቃዎች ፡በመቀጠል ምድቦች ሚለው አማራጭ ላይ በመሄድ አስገቡ ሚለውን ይምረጡ፡
  2. የምድብ ስም፣ የምድብ ኮድ(HSN ኮድ) ያስገቡ
  3. ምድቡ ንዑስ ክፍል ከሆነ እንደ ንዑስ ታክሶኖሚ ያስገቡ የሚለውን ይምረጡ እና የወላጅ ምድብ ይምረጡ።

Powered by BetterDocs