የእቃ መስፈርያዎች

የእቃ መስፈርያዎች #

የተለያዩ እቃዎች የተለያዩ መስፈርያዎች አሏቸው። ዘመናዊ ነጋዴ የተለያዩ መስፈርያዎችን እንዲያስገቡ ይፈቅድሎታል።

መስፈርያዎች ማስገባት #

  1. ወደ እቃዎች ይሂዱ፡በመቀጠል መስፈርያዎች ሚለውን ይምረጡ
  2. የመስፈርያውን ስም፣ አጭር ስም ይሙሉ እና መስፈርያው አስርዮሽ እንዲፈቅድ ከፈለጉ ምርጫውን ተጠቅመው መሙላት ይችላሉ።

ለምሳሌ፥
ስም፥ ሜትር
አጭር ስም፥ ሜ።
አስርዮሽ ፍቀድ፡ አዎ።

አስርዮሽ መፍቀድ ምርቱን በአስርዮሽ እና በተቃራኒው እንዲገዙ፨እንዲሸጡ ያስችልዎታል።

በርካታ መስፈርያዎች #

በተለያየ መስፈርያ ውስጥ እቃዎችን ከገዙ እና በተለየ መስፈርያ ውስጥ ሚሸጡ ከሆነ ይህ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።

ለምሳሌ

በደርዘን ገዝታችሁ በችርቻሮ ሲሸጥ።
ወይም በካርቶን ገዝተው በችርቻሮ ሲሸጥ።

እርምጃዎች

  1. የታችኛውን መስፈርያ በዩኒት ማያው ላይ ያስገቡ። ለምሳሌ ችርቻሮ piece።
  2. የላይኛውን መስፈርያ ከስር በተቀመጠው ምስል መሰረት ይሙሉ
    • እንደሌሎች መስፈርያዎች ብዜት ይጨምሩ
    • የዝምድናቸውን ዝርዝሮች ያቅርቡ።
  3. የመስፈርያውን እቃ ዝርዝር በሚያስገቡበት ወይም በሚያስተካክሉበት ሰአት ማስገባት ይችላሉ። ግዢ/ሽያጭ ሲያስገቡ የመስፈርያ ማውጫ ዝርዝር ማየት ይችላሉ። የተፈለገውን መስፈርያ ይምረጡ እና የነጠላ ግዢ / ሽያጭ ዋጋን ይለውጣል።

ማሳሰቢያ፡ ዋና መስፈርያዎችን (በዚህ ምሳሌ ውስጥ አብዛኛው) በእቃዎች ማስገቢያ መስፈርያ ዝርዝር ውስጥ አያዩም ፣ piece እንደ የእቃ መስፈርያ ይምረጡ። ሁሉም ግዢዎች/ሽያጮች በታችኛው ክፍል (ከላይ ባለው ምሳሌ ውስጥ እንዳሉ pieces) ይቀመጣሉ። ስለዚህ ግዢዎች/ሽያጮችን ካስገቡ ​​በኋላ የእቃዎቹን ዝርዝሮች ካስተካከሉ የግዢውን/የሽያጭ መጠንን ላይ ለውጥ ያመጣል።

 

 

Powered by BetterDocs