የመክፈቻ ክምችት

የመክፈቻ ክምችት ለማስገባት፡፡

  1. ወደ እቃዎች በመቀጠል የእቃዎች ዝርዝር ወደሚለው ማውጫ ይሂዱ
  2. ሚፈልጉትን እቃ በመምረጥ ድርጊት ሚለውን በመጫን የመክፈቻ ክምችት ያስገቡ ወይም ያስተካክሉ ሚለውን ይምረጡ

Powered by BetterDocs