መደርደሪያ፣ ረድፍ እና የእቃ አቀማመጥ

በመጀመርያ ደረጃ የእቃ መደርደርያ አቀማመጥን በእቃ ምዝገባወቅት ለማስገባት ወደ ማስተካከያ ፣ የድርጅት መረጃ ማስተካከያ በመቀጠል እቃ ወደሚለው አማራጭ በመሄድ መደርደርያዎችን ይፍቀዱ ሚለውን ሳጥን ይምረጡ

መደርደርያዎችን ፍቃድ ከሰጡ አዲስ እቃ በሚያስገቡበት ወቅት ወይም ከዚ በፊት የገቡትን እቃ ማስተካከል ሚለው አማራጭ በመጠቀም ወደ የመደርደሪያ ፨ ረድፍ ፨ አቀማመጥ ዝርዝሮች፥ በመሄድ ተገቢውን መረጃ መሙላት ይቻላል።

Powered by BetterDocs